NGAT and Exit Exam
Featured
SE-16
Woldia University, Woldia, Ethiopia
የNGAT ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፡- ጥር 7-9/2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፡- ጥር 26-30/2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የመግቢያ ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። ፈተናው ለአዲስ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾች በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ የአንድ ጊዜ የ NGAT ፈተና ውጤት ለሁለት […]
