Loading Events
  • This event has passed.

የNGAT ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፡- ጥር 7-9/2017 ዓ.ም

የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ፡- ጥር 26-30/2017 ዓ.ም
የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (NGAT) የ2017 ትምህርት ዘመን አጋማሽ ዓመት የመግቢያ ፈተና ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
ፈተናው ለአዲስ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾች በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ የአንድ ጊዜ የ NGAT ፈተና ውጤት ለሁለት ዓመት ያገለግላል ተብሏል።

Details

  • Start: January 15, 2025 @ 8:00 am
  • End: January 17, 2025 @ 5:00 pm

Organizer

Venue