January 15, 2025

Day

ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም (ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተቋሙን ቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም አመላካቾችን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ውይይትና የፊርማ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ ተቋሙ ቁልፍ ተግባራትን ለመፈጸም ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈፃፀም ስምምነት ውል ከአሁን በፊት መፈራረሙን የተናገሩት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አበበ ግርማ፤ ዩኒቨርሲቲው በዋናነት መማር ማስተማር፣ ችግር ፈች ጥናትና ምርምር መስራትና ማህበረሰብ...
Read More