
በመጀመሪያ በያላችሁበት ሰላምታችን ይድረሳችሁ። የጀመራችሁት የሥራ ሕይወት ስኬታማ እንዲሆን እንመኛለን። ዩኒቨርሲቲያችን የተመራቂዎቹን የሥራ ሁኔታ ለመገምገም እና የትምህርት ጥራቱን ይበልጥ ለማሻሻል እንዲረዳው ይህንን ወሳኝ የክትትል ጥናት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ስለሆነም ያላችሁበትን የስራና የቅጥር ሁኔታችሁን ለማወቅ፣ ለወደፊት ለተለያዩ ትብብሮች እንዲረዳ አድራሻችሁን ለመያዝ እና ከናንተ በሚገኘው ግብአት መሰረት የትምህርት ፕሮግራሞቻችንን ለማዘመን እንድንችል ይህንን መጠይቅ በታላቅ ትህትና እንድትሞሉልን እንጠይቃለን።
ልዩ ማሳሰቢያ፦ ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ቅጽ ሞልታችሁ ቢሆንም እንኳን፣ ይህ ጥናት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተቀናጀ አዲስ ማዕቀፍ (Harmonized National Framework) የሚከናወን በመሆኑ፣ ይህንን መጠይቅ በድጋሚ እንድትሞሉልን በትህትና እንጠይቃለን።
የእናንተ ተሳትፎ ለዩኒቨርሲቲያችን ዕድገትና ለቀጣይ ተማሪዎች ስኬት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። ለምታደርጉት ትብብር አስቀድመን እናመሰግናለን!!
የመጠይቁ ማስፈንጠሪያ: https://forms.gle/HzzGYHKRxaJNtmND9
ኪው አር-ኮድ: 
First and foremost, we extend our warmest greetings to you wherever you may be. We wish you great success in your professional journey. Our university is currently conducting this vital tracer study to evaluate the employment status of our graduates and to further enhance the quality of our education. Therefore, we kindly request you to complete this questionnaire to help us understand your employment status, maintain your contact information for future collaboration, and update our academic programs.
Important Note: Please complete this questionnaire even if you have filled out a similar one before. This study follows a new Harmonized National Framework, and re-submitting your information ensures your data is included in this updated national registry.
Your participation contributes significantly to our university’s growth and the success of future students. We thank you in advance for your cooperation!
Questionnaire Link፡ https://forms.gle/HzzGYHKRxaJNtmND9
ኪው አር-ኮድ: 
‹‹አእምሮ ሲከፈት፤ ዓይኖች ማየት ይችላሉ›› ‹‹ Open Mind, Open Eyes!››
የተቋሙን ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፤
Web site: https://wldu.edu.et/
Facebook : https://www.facebook.com/WoldiaUniversity
Telegram Channel: https://t.me/Woldia_University
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCHt88As5v2BmynWine1Oexw
P.O.Box = 400
Woldia Town, Amhara Region, Ethiopia.