Caption aligned here

Latest Posts

e-SHE (E-learning to Strengthen Higher Education) ፕሮጀክት በዩኒቨርሲቲው ደረጃ ለመፈጸም እንዲቻል ለዲንና ዳይሬክተሮች የእቅድ ትውውቅ ተደረገ፡፡ Mahkota69 ትምህርት ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን፣ ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ከሻያሾኔ እና ከሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመሆን የኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት (e-SHE) የተሰኘ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት እየተገበረ ይገኛል። በበይነ መረብ የሚሰጡ የስልጠና ዕድሎችን ለመጠቀም ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ 👇https://courses.ethernet.edu.et/
Read More
ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)በወልድያ ዩኒቨርሲቲ nxtoto ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት አዘጋጅነት አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር፣የሾፌሮች ሙያዊ ስነ-ምግባር፣የግብዓት አጠቃቀምና አገልግሎት አሰጣጥ በሚሉትና መሰል ዋና ዋና ነጥቦች ዙሪያ ለ50 ሾፌሮችና ረዳቶች ከግንቦት 8/2016-ግንቦት 16/2016ዓ.ም ለዘጠኝ ቀናት የሚቆይ የአቅም mahkota69 ማጎልበቻ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል።
Read More
1 4 5 6

Text Widget

ወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎች ከፌስቡክ እና ቴሌግራም ገፆቻችን በተጨማሪ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ድረ-ገፅ ላይ ይከታተሉ።

Recent News

Dear Woldia University graduates of 2016 E.C
March 27, 2026By
ዩኒቨርሲቲው ውጤታማ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን ሠርቷል
February 21, 2026By
የዩኒቨርሲቲው ህጻናት ማቆያ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
February 10, 2026By