Caption aligned here

Latest Posts

ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች “Public Entrepreneurship and Innovation Ecosystem Building ( PEIEB)” ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ነው። ህዳር 9/2017 ዓ.ም(ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኘነት) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከኢንተርፕሬነርሺፕ ልማት ኢንስትቲዩት – Entrepreneurship Development Institute(EDI) ከክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለፕሬዝዳንቶች፣ዲኖች፣ዳይሬክተሮች እና ልዩ ረዳቶች ስልጠናውን በመሰጠት ላይ ይገኛል። ስልጠናውን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት  የአስተዳደርና ቢዝነስ ልማት  ም/ፕሬዝደንና የስልጠናው አስተባባሪ ዶ/ር በላይ መንግስቴ ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ካስተላለፉ በኋላ ይህ ስልጠና የስራ አመራሮች ስለ ስራ...
Read More
ህዳር 02/2017 ዓ.ም. (ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ እየሰራ የሚገኘው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሃብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ጽ/ቤት የውስጥ ገቢን ለማሳደግ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።ባሳለፍነው በጀት ዓመት ከፍራፍሬና አትክልት፣ ከማር ምርት፣ ከሳር ሽያጭ፤ ለተለያዩ አገልግሎት ከሚሰጡ ቤቶች እንዲሁም ከእርሻ መሬት ኪራይና ከሌሎችም በርካታ ጉዳዮች ሽያጭና ኪራይ በማህበረሰብ አገልግሎት፣ በርቀትና ተከታታይ ትምህርትና ሌሎች ዘርፎች የሚገኘውን ገቢ ሳይጨምር 3,520,995 (ሶስት ሚሊየን አምስት መቶ ሃያ ሽህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አምስት...
Read More
1 2