ለአዲስ አመልካቾች



በ2013ዓ.ም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ መርሃ ግብር ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ያወጣውን ማስታወቂያው መሠረት አድርጋችሁ ተጨማሪ ማብራሪያ ለጠየቃችሁን አዲስ አመልካቾች በሙሉ ከምዝገባ ሂደቱ ጋር ተያይዞ የሚያስፈልጉ 4 ገፅ የተለያዩ ቅፃቅፆች ከታች የተያያዘ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ በፎርሙ መሠረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።