e-SHE (E-learning to Strengthen Higher Education) ፕሮጀክት በዩኒቨርሲቲው ደረጃ ለመፈጸም እንዲቻል ለዲንና ዳይሬክተሮች የእቅድ ትውውቅ ተደረገ፡፡

e-SHE (E-learning to Strengthen Higher Education) ፕሮጀክት በዩኒቨርሲቲው ደረጃ ለመፈጸም እንዲቻል ለዲንና ዳይሬክተሮች የእቅድ ትውውቅ ተደረገ፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን፣ ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ከሻያሾኔ እና ከሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመሆን የኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት (e-SHE) የተሰኘ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት እየተገበረ ይገኛል።

በበይነ መረብ የሚሰጡ የስልጠና ዕድሎችን ለመጠቀም ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ 👇
https://courses.ethernet.edu.et/

Leave a Reply