ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት አዘጋጅነት አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር፣የሾፌሮች ሙያዊ ስነ-ምግባር፣የግብዓት አጠቃቀምና አገልግሎት አሰጣጥ በሚሉትና መሰል ዋና ዋና ነጥቦች ዙሪያ ለ50 ሾፌሮችና ረዳቶች ከግንቦት 8/2016-ግንቦት 16/2016ዓ.ም ለዘጠኝ ቀናት የሚቆይ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል።