November 23, 2024

Day

ለዩኒቨርሲቲው አመራሮች “Public Entrepreneurship and Innovation Ecosystem Building ( PEIEB)” ላይ ያተኮረ ስልጠና እየተሰጠ ነው። ህዳር 9/2017 ዓ.ም(ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኘነት) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከኢንተርፕሬነርሺፕ ልማት ኢንስትቲዩት – Entrepreneurship Development Institute(EDI) ከክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለፕሬዝዳንቶች፣ዲኖች፣ዳይሬክተሮች እና ልዩ ረዳቶች ስልጠናውን በመሰጠት ላይ ይገኛል። ስልጠናውን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት  የአስተዳደርና ቢዝነስ ልማት  ም/ፕሬዝደንና የስልጠናው አስተባባሪ ዶ/ር...
Read More
ህዳር 02/2017 ዓ.ም. (ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት)የተቋሙን የውስጥ ገቢ ለማሳደግ እየሰራ የሚገኘው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሃብት ልማትና ገቢ ማመንጫ ጽ/ቤት የውስጥ ገቢን ለማሳደግ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።ባሳለፍነው በጀት ዓመት ከፍራፍሬና አትክልት፣ ከማር ምርት፣ ከሳር ሽያጭ፤ ለተለያዩ አገልግሎት ከሚሰጡ ቤቶች እንዲሁም ከእርሻ መሬት ኪራይና ከሌሎችም በርካታ ጉዳዮች ሽያጭና ኪራይ በማህበረሰብ አገልግሎት፣ በርቀትና ተከታታይ ትምህርትና ሌሎች...
Read More
e-SHE (E-learning to Strengthen Higher Education) ፕሮጀክት በዩኒቨርሲቲው ደረጃ ለመፈጸም እንዲቻል ለዲንና ዳይሬክተሮች የእቅድ ትውውቅ ተደረገ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን፣ ከአሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ፣ ከሻያሾኔ እና ከሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመሆን የኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት (e-SHE) የተሰኘ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት እየተገበረ ይገኛል። በበይነ መረብ የሚሰጡ የስልጠና ዕድሎችን ለመጠቀም ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ 👇https://courses.ethernet.edu.et/
Read More
ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት)በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት አዘጋጅነት አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር፣የሾፌሮች ሙያዊ ስነ-ምግባር፣የግብዓት አጠቃቀምና አገልግሎት አሰጣጥ በሚሉትና መሰል ዋና ዋና ነጥቦች ዙሪያ ለ50 ሾፌሮችና ረዳቶች ከግንቦት 8/2016-ግንቦት 16/2016ዓ.ም ለዘጠኝ ቀናት የሚቆይ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል።
Read More